Advertisement

55 ArRahmanThe Beneficent سورة الرحمن Amharic አማርኛ, ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ Alsaltany

55 ArRahmanThe Beneficent سورة الرحمن Amharic አማርኛ, ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ  Alsaltany 55-ArRahman[The Beneficent]-سورة الرحمن-Amharic-አማርኛ-Muhammed Sadiq & Muhammed S.Habib-ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ-Alsaltany... [የጋኔንና የሰው ጭፍሮች ሆይ! ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ፡፡ በስልጣን እንጅ አትወጡም፡፡ (ግን ስልጣን የላችሁም)(33)ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?(34)በሁለታችሁም ላይ ከእሳት ነበልባል፣ ጭስም ይላክባችኋል፡፡ (ሁለታችሁም) አትርረዱምም፡፡(35)ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?(36)ሰማይም በተሰነጠቀችና እንደ ጽጌረዳ፣ እንደታረበ ቆዳ በኾነች ጊዜ፤ (ጭንቁን ምን አበረታው)፡፡(37)ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?(38)በዚያም ቀን ሰውም ጃንም ከኃጢኣቱ ገና አይጠየቅም፡፡(39)ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?(40)ከሓዲዎች በምልክታቸው ይታወቃሉ፡፡ አናቶቻቸውንና ጫማዎቻቸውንም ይያዛሉ፡፡(41)ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ፡፡(42)ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ)፡፡(43)በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡(44)ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?(45)በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡(46)]

ቁርአን የ የማይሞተ እስልምና ድምፅ

#ቁርአን ... [ቁርኣንን አያስተነትኑምን ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡]

Quran:- We Adopted The Arabic Copy Of The Holy Quran Corresponding To The Publications of qurancomplex, King Fahd Association For Printing The Holy Quran
www.qurancomplex.gov.sa

Translations:- We Adopted The Quran Translations Published By Tanzil Project
www.tanzil.net/trans/

Surah Name:- 55-ArRahman[The Beneficent]-سورة الرحمن-ArRahman[The Beneficent]
Language:- Arabic - عربي & Amharic - አማርኛ
Translator:- Muhammed_Sadiq (#ሳዲቅ) and Muhammed_Sani_Habib (#ሳኒ_ሐቢብ)
Recitation:- #Dr_Muftah_Mohammad_Alsaltany (
Publisher:- Omelketab For Researches And eStudies
Omelketab Team:- #Moustafa_Mohammad_Belbaissi, #Naim_Ahmed_Hasanat, #Dr_Ahmad_Ghunaim, #AbdelKarim_ElKhatib, #Khaled_AbdelRahman, #Waleed_Moussa
WebSite:-
eMail:- omelketab@gmail.com
youtube, Archive:- @omelketab






Dear Brothers & Sisters Let Us Together Serve The Glorious Quran, So Kindly Would You Please * Like, * Subscribe, * Tap The Bell Icon and * Share this video in your social networking pages, to complete the mission of Islam to save The Mankind.


Omelketab 2003-2019, Gaza - Palestine


Attribution-NonCommercial 4.0 International (CC BY-NC 4.0)
licence:- CC BY-NC

አላህ,መሐመድ,ቁርዓን,እስላም,ቁርአን ትርጉሙ,أم الكتاب,Omelketab,أم الكتاب للبحوث والدراسات الإلكترونية,Omelketab For Researches And eStudies,مصحف أم الكتاب المرئي,Omelketab Visual Mushaf,القرآن باللغة الأمهرية,

Post a Comment

0 Comments